ሳዑዲ አረቢያ የሁቲ ተጣቂዎች ወደ መካ የተኮሱትን ድሮን ማክሸፏን ገለጸች
ሳዑዲ አረቢያ ማክሰኞ ሌሊት በኢራን የሚደገፉት የሁቲ ታጣቂዎች መካን ለማጥቃት መሞከራቸውን በመግለጽ ድርጊቱን አወገዘች። ሳዑዲ አረቢያ በመግለጫዋ መካ ላይ የሚፈጸም ጥቃት “ቀይ መስመር” መሆኑን በመግለጽ አስጠንቅቃለች።

Select a language and narrator voice before playback.